ይዘት ፡ ሀይማኖታዊ መጽሐፍ
ኢትዮጵያና ምሥጢረ ግዕዝ
Content : Religious Book
ethiopia and mistry geez
ንጉሠ ነገሥቱ ይህን አገራዊ ጉድለት ለመሙላት መፍትሔው ከእነዚሁ ምርዝ ነስናሾች መካከል መምህራን መጋበዝና ሥርዓተ ትምህርት መዘርጋት ነው። ሥርዓተ ትምህርቱ ሲዘረጋ የኢትዮጵያ ተስፋ የተደረከው ከከፍተኛ ቦታ ላይ ሆነው መርዝ ከነሰነሱን የዳርዊን ልጆች ጋር እኩል ከፍ የምንል መስሎን ነበር። በዚህ ተስፋ አገራዊ ጥበብና ምሥጢር የተከማቸበት ፊደላችን፣ ሊቃውንቶቻችን፣ እምነታችን፣ የተቀደሰ ትውፊትና ታረካችን፣ ቅዱሱ የአስተዳደርና የፍትሕ ሥርኣታችን ከአዲሱ የአስኮላ ትምህርት በጥንቃቄ እንዲለይ ሆነ።
The solution for the emperor to fill this national deficit is to invite teachers from among these poisoners and develop a curriculum. When the curriculum was developed, Ethiopia’s hopes were dashed. With this hope, our letters, our scholars, our faith, our sacred tradition and tradition, our holy system of administration and justice, where national wisdom and secrets are stored,
There are no reviews yet.