ቬነስያ እና ሌሎች
Venice and Others
‹‹ መቼም በክርስትና ጉዞ ሁል ጊዜ ደስታ የለም፡፡ ክርስትና የደስታና የመዝናናት መንገድ ቢኖረዉ ኖሮ ማንም መንግስተ ሰማያት አይደርስም ነበር፡፡ ምክንያቱም ሥጋዊ ደስታ ጥጋብን ያመነጫል፤ ጥጋብ ደግሞ የጠብና የጦርነት ምንጭ ነዉ፡፡ ካልጠገቡ አይዘሉ ነዉና ሰዉ ይጫረሳል መንገደኛ ያልቃል፡፡ መከራ የክርስቲያን ኃይል ነዉ ያጠነክረዋል፡፡ መከራ ከእንቅልፍ ያነቃዋል፤ ፈተና ባይኖር ኖሮ ሰዉ ሁሉ እንደተኛ ምፅዓት ይደርስበት ነበር፡፡››
- አሳታሚ፡- ማኅበረ ቅዱሳን
- የመጀመሪያ እትም፡ 1994 ዓ.ም
እጅግ አስተማሪና ልብን ወደ ሰማይ የሚሰቅሉ ሃሳቦችን እንዲሁም የክርስቲያኖችን ተግባር የያዘ መጽሐፍ ነዉና ሙሉዉን እንድታነቡት በትሕትና እጋብዛችኋለሁ!
“There is never always joy in the Christian journey. If Christianity had a way of being happy and relaxed, no one would get to heaven. Because physical pleasure produces satiety; Gluttony is the source of strife and war. If you don’t get enough, don’t jump because people will be betrothed and travelers will run out. Suffering is the strength of a Christian, it strengthens him. Misery wakes him up. If there were no trials, everyone would have reached as if they were sleeping.
- Publisher: Congregation
- First Edition: 1994
I humbly invite you to read the whole book because it is very educational and contains thoughts that lift the heart to heaven and the actions of Christians!
There are no reviews yet.