-41%
,

ትንሿቤተክርስትያን


ርዕስ : ትንሿ ቤተክርስትያን
ይዘት : ሀይማኖታዊ መፅሐፍ

Title : Little Church

Content : Religious Book

$39.36 $66.20

Compare

ትንሿ ቤተክርስትያን

ኦርቶዶክሳዊ ጋብቻ፣ ቤተሰብና የህፃናት አስተዳደግ

Little Church

Orthodox Marriage, Family and Child Rearing

“አዳም በገነት [ሳይበድል] ቢኖር መድኃኒታችን ከማርያም ባልተወለደ በተድላ ገነትም የትውልድ ዘር ባልኾነ ነበር። በውስጧ የሚያድሩት በሰማይ ሥርዓት ይኖራሉና! በገነት አፀድ የወንድና የሴት ሩካቤ የሚገባ ቢኾን ኖሮ አዳም ሚሜስቱን ባወቃት ነበር።”

አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ

“ሰውን የሚወድ እግዚአብሔር ስሰ ድኅነታችን አስቦ ለሰው ልጆች ኹለት የሕይወት መገገዶችን አዘጋጀ – ጋብቻንና ድንግልናን! ይኸውም የድንግልናን መከራ መሸከም የማይችል ሰው የጋብቻ መንገድን እንዲጠቀም ነው፡ ኾኖም ግን የጋብቻን መንገድ ሲመርጥ በጋብቻ ሕይወትና ሕፃናትን በማሳደግ ሕይወት የኖሩትን ቅዱሳንን መስሎ ልከኝነትንና- ቅድስናን መያዝ ይኖርበታል።ለወንጌል መታዘዝ ካገቡትም ካላገቡትም ከኹላችንም የሚጠበቅ ነውና፡፡ ያገባ ሰው ራሱን ስላለመግዛቱናሜስትንና የጋብቻ ሕይወትን በመፈለጉ ይቅርታ ይደረግለታል፡፡ ከዚህ ውጭ ባሉት ትእዋዙ ግን ንጽሕ ጠብቆ እንደሚኖረው እንደ መነኩሴው ይጠብቃቸው ዘንድ ግዴታ ነው::

“If Adam had not sinned, our Savior would not have been born of Mary and would not have been a descendant of Paradise. Those who dwell therein will live in heaven!  ”

ለበለጠ  መረጃ  በስልክ  መስመራችን  09 44 36 97 53  ወይም   09 76 00 69 40

Ethioamazon@gmail.com  ሀሳቦትን ያስቀምጡልን

For more information, please call us directly to 09 44 36 97 53 or 09 76 00 69 40

or email us @ ethioamazon@gmail.com. 

If you would like to order more products from our page, please send us your request on the link below.

https://ethio-amazon.com/elementor-7320/

Please, let Us Have your Thoughts

 

 

 

 

 

Product Code: N/A Categories: ,

Based on 0 reviews

0.0 overall
0
0
0
0
0

Be the first to review “ትንሿቤተክርስትያን”

There are no reviews yet.

የሚፈልጉትን ይዘዙን

Order what you want