-30%

ከርታታ ኮከቦች


ልብወለድ : መፅሐፍ

$12.52 $17.89

Compare

የሐሽማል መጽሐፍ ደራሲ የኔታ ሊቀ ሊቃውንት ሊቀ ጠበብት ማዕበል ፈጠነ አሁን ደግሞ በሌላኛው ስራቸው “ከርታታ ኮከቦች” መጥተዋል መልካም ንባብ ይሆንላችሁ ዘንድ ተመኘን።

ሐሽማል ከመሆናቸው በፊት የተዋነይን ውኃ መጠጣት ነበረባቸው። ሁለቱ ተማሪዎች ከውኃዋ ከተጎነጩ በኋላ ሊቁ ፋሬስ አንድ ታሪክ መዘዙ።
“እኔና ቀለሙ ተፈሪ ይችን ውኃ የጠጣን ቀን ደስታው ሊያሳብደን ደርሶ ነበር። ቀለሙ ከወሎ ሲመጣ ገና ብላቴና ነበር። ኪነ ጥበብ ከሚባል ብስል ተማሪ ጋር መጥቶ የተዋነይን የቅኔ መንገድ ቀጸለ። ከዚያ በፊት የዋድላውን የቅኔ መንገድ በደንብ ያውቀዋል። የኢትዮጵያ ዐውደ ዓመት መባቻ ቅዳሜ ቀን በባተበት የዓመቱ መጨረሻ ቅዳሜ ቀን ከውኃዋ አብረን ጠጣን። ክስተቷ በዚያ ቀን ነበር። ከዚያ በፊት ያችን የምሥጢር ቀን ስንጠብቅ ዓመታትን አሳልፈናል። ደጅ ጥናታችን የወግ አልነበረም። ሕይወትን ፍለጋ እንደእኛ የተንከራተተ የለም። ከርታታ ኮከቦች ነበርን። ከመጽሐፉ የተወሰደ።They had to drink water before they became Hashmal. After the two students got out of the water, Professor Fares told a story. “The day when I and the colored man drank this water, the joy almost drove us crazy. When the colored man came from the wall, he was still a boy. He came with a mature student called Kenei, and taught him the path of a poet. Before that, he was familiar with Wadlaw’s poetic style. We drank together from her water on Saturday, the end of the year, which was the beginning of the Ethiopian New Year. Her event was that day. Before that, we spent years waiting for this mysterious day. Our door study was not traditional. No one has wandered in search of life like us. We were stars. Excerpted from the book.

ለበለጠ  መረጃ በስልክ መስመራችን  09 44 36 97 53 ወይም  09 76 00 69 40

Ethioamazon@gmail.com ሀሳቦትን ያስቀምጡልን

For more information, please call us directly to 09: 44 36 97 53 or 09 76 00 69 40

or email us @ ethio-amazon@gmail.com. 

If you would like to order more products from our page, please send us your request on the link below.

https://ethio-amazon.com/elementor-7320/

Please, let Us Have your Thoughts

Product Code: N/A SKU: 238 Category:

Based on 0 reviews

0.0 overall
0
0
0
0
0

Be the first to review “ከርታታ ኮከቦች”

There are no reviews yet.

የሚፈልጉትን ይዘዙን

Order what you want