-11%

የሩዋንዳ ሰቆቃ


በሩዋንዳ በተፈጸመው የጅምላ ጭፍጨፋ ላይ የሚያተኩረውና ‹ሌፍት ቱ ቴል› የተሰኘው በእንግሊዝኛ የተጻፈ መጽሐፍ ‹የሩዋንዳ ሰቆቃ› በሚል ወደ አማርኛ ተመልሶ  ለንባብ በቅቷል፡፡ደራሲዋ ኢማኩሊ፣ በሩዋንዳ የዘር ፍጅት ወቅት፣ ቤተሰቦቿ ተጨፍጭፈው ሲያልቁ፣ በተአምር የተረፈች ሴት ናት፡፡ በ91 ቀናት አስጨናቂ የዘር ፍጅት ወቅት ያሳለፈችውን ሰቆቃ በመጽሐፉ የተረከችው ኢማኩሊ፤ አሁን ነዋሪነቷ በአሜሪካ ነው፡፡ እ.ኤ.አ በ1994 የተጀመረው የሩዋንዳ የዘር ፍጅት፣ በ90 ቀናት ውስጥ ብቻ ወደ 900 ሺ የሚጠጉ ሰዎች ያለቁበት አሳዛኝና ሰቅጣጭ ክስተት ነበር፡

$400.00 $450.00

  • ETB: Br49,680.00
  • UGX: UGX1,473,479.98

Compare

ከዘር ፍጅቱ በተአምር ልጃገረድ የዐይን ምሥክርነት  …በመቶ ቀናት ብቻ 800 ሺህ ንፁሐን እንዴት ተጨፈጨፉ??

Eyewitnesses of a miracle girl from Zer Fijtu…how 800 thousand innocent people were massacred in just one hundred days

ለበለጠ  መረጃ በስልክ መስመራችን  09 44 36 97 53 ወይም  09 76 00 69 40

Ethioamazon@gmail.com ሀሳቦትን ያስቀምጡልን

For more information, please call us directly to 09: 44 36 97 53 or 09 76 00 69 40

or email us @ ethio-amazon@gmail.com. 

If you would like to order more products from our page, please send us your request on the link below.

https://ethio-amazon.com/elementor-7320/

Please, let Us Have your Thoughts

Product Code: 207 SKU: 207 Category:

Based on 0 reviews

0.0 overall
0
0
0
0
0

Be the first to review “የሩዋንዳ ሰቆቃ”

There are no reviews yet.

Cart

Your Cart is Empty

Back To Shop