-30%

ፌላሌምሌሞንም


ቀመረ አቡሻኻርና የሣልሳዊ ቴዎድሮስ ዘመነ መንግሥት

ለበለጠ  መረጃ በስልክ መስመራችን  09 44 36 97 53 ወይም  09 76 00 69 40

Ethioamazon@gmail.com ሀሳቦትን ያስቀምጡልን

For more information, please call us directly to 09: 44 36 97 53 or 09 76 00 69 40

or email us @ ethio-amazon@gmail.com. 

If you would like to order more products from our page, please send us your request on the link below.

https://ethio-amazon.com/elementor-7320/

Please, let Us Have your Thoughts

$700.00 $1,000.00

  • ETB: Br86,940.00
  • UGX: UGX2,578,589.97

Compare

ፌላሌምሌሞን

ከማኢጎ ጉቤ
እነዚህን ደብተራዎች አልቻልናቸውም። ማኅሌቱ አይቀራቸው፤ ስብከቱ አይቀራቸው፤ ትርጓሜው አይቀራቸው ሁሉንም ይዘውታል። ወንበር ተክለው ያስተምራሉ፤ ዓውደ ምሕረት ቆመው ይሰብካሉ፤ ሱቅ ስንገባ መጽሐፍ ሆነው ተደርድረው እናገኛቸዋለን።
ዛሬም ዓራት ዓይናው ሊቅ፣ የትርጓሜው ባለቤት፣ የትሕትናው ጌታ በመጽሐፍ መጣሁላችሁ እያሉን ነው። የአቡሻኽርን ውቅያኖስ በሚመጥነን ኩሬ ወስነው ሰንደውታል፤ አነጋጋሪውን ሣልሳዊ ቴዎድሮስን ቁልጭልጭ አድርገው ከትበውታል። ኪናዊ ቃላትን በየዓረፍተ ነገሩ ሰካክተው ልብ አንጠልጣይ ታሪክ ሥለውበታል። From Mahigo Guba We can’t find these books. The congregation should not be left behind. Don’t miss the sermon. The interpretation is that they have it all. They teach by planting a chair. They will stand and preach in mercy. When we go into a store, we find them lined up like books.
Product Code: N/A SKU: 246 Category:

Based on 0 reviews

0.0 overall
0
0
0
0
0

Be the first to review “ፌላሌምሌሞንም”

There are no reviews yet.

Cart

Your Cart is Empty

Back To Shop