-40%

Ethiopian cultural food


የተፈጨ አብሽ  ለልብ ድካም፣ ለደም ግፊት፣ ኮሌስትሮል ለመቀነስ፣ ለጨጉውራ እና በሱካር በሽታ ለሚሰቃዩ ፍቱን መድሃኒት ነው:: ገና ለወለዱ እናቶችም የጡታቸውን መጠን በተወሰነ መልኩ በመጨመር ጠቀሜታ አለው።

Abish,It’s an important drug for heart attacks, blood pressure, cholesterol reduction, salt and sukar disease, and it’s beneficial for mothers who have just given birth by increasing their breast size in some form..

$1,500.00 $2,500.00

  • ETB: Br186,300.00
  • UGX: UGX5,525,549.93

Compare
  • በአጠቃላይ ጥቀሙቹ በዝርዝር ቀጥሎ ይቀርባል፦

※ የስኳር በሽታን ለመቆጣጠር ይረዳል፦ አብሽ ደም ውስጥ የሚገኘውን የስኳር መጠን በመቆጣጠር ኢንሱሊን መቋቋምን ይቀንሳል።

※ የልብ በሽታን Heart Attacks) ያስወግዳል፦ የልብ ጉዳትን ለመከላከል እና ኦክሲዳቲቭ ውጥረት (oxidative stress) ለማስወገድ ይረዳል።

※ የወር አበባ ቁርጥማትን (Cramps) ያስታግሳል፦ አብሽ ከቁርጥማት በተጨማሪ፣ ራስ ምታት፣ ማቅለሽለሽ እና ድካምን ለመቀነስ ይረዳል።

※ የጡት ወተት ምርትን ያሻሽላል፦ አብሽ ፓይቶኤስትሮጅን (phytoestrogen) የተባለ የወተት ምርትን የሚጨምር ውህድ ስላለው፤ ለሚያጠቡ እናቶች ይረዳል።

※ የአርትራይተስ (Arthritis) ህመም ለመቀነስ ይረዳል:- አብሽ አንቲ-ኦክሲደንት እና አንቲ – ኢንፍላማቶሪ ባህርያት ስላለው፤ በአርትራይተስ የሚመጣን ህመም ለመቀነስ ይረዳል።

※ የምግብ መፍጨት ችግርን ይረዳል፦ የሆድ ድርቀትን እና ከጨጓራ መቆጣት የተነሳ ለሚከሰት የምግብ መፍጨት ችግር ን ለመከላከል ይረዳል።

※ ፀረ – እርጅና ጥቅም አለው፦ ለቆዳችን አስደናቂ ጠቀሜታ ያለው ሲሆን የእርጅና ምልክትን እንደ የቆዳ መጨማደድ እና ቀጫጭን መስመሮችን ያስወግድልናል።

※ ብጉርን ለመፈወስ፦ አብሽ አንቲ-ኢንፍላማቶሪ እና ፀረ-ባክቴሪያ ባህሪያት ስላሉት፤ ብጉርን ለመከላከል ይረዳል።

※ ቆዳን ለማርጠብ (moisturize)፦ የአብሽ የሚሙለጨለጨው በሃሪ የደረቁ ቆዳዎችን በማስወገድ ቆዳችን እንዲረጥብ ይረዳናል።

መልካም ጤንነት!!

  • Details of the benefits in general are as follows:

※ helps control diabetes: Abish reduces insulin resistance by controlling blood sugar levels.

※ eliminates heart disease Heart Attacks: it helps prevent heart damage and eliminate oxidative stress.

※ treats menstrual cramps: Besides cramps, your absorption helps to reduce headaches, nausea, and fatigue.

※ improves the production of breast milk: Because Abish has a compound called phytoestrogen, which includes milk production, it helps mothers who breastfeed.

※ arthritis helps reduce pain – because Abish has anti-oxidant and anti-inflammatory properties; it helps reduce the risk of arthritis.

※ helps digestive problems: It helps prevent stomach drought and digestive problems caused by stomach irritation.

※ anti-aging benefits: it has incredible value to our skin and removes the symptoms of aging as skin clings and thin lines.

※ to cure acne: Abish has anti-inflammatory and anti-bacterial properties; it helps prevent acne.

ለበለጠ  መረጃ  በስልክ  መስመራችን  09 44 36 97 53  ወይም   09 76 00 69 40

Ethioamazon@gmail.com  ሀሳቦትን ያስቀምጡልን

For more information, please call us directly to 09 44 36 97 53 or 09 76 00 69 40

or email us @ ethioamazon@gmail.com. 

If you would like to order more products from our page, please send us your request on the link below.

https://ethio-amazon.com/elementor-7320/

Please, let Us Have your Thoughts

 

 

 

 

 

Product Code: 81 SKU: 81 Category:

Based on 0 reviews

0.0 overall
0
0
0
0
0

Be the first to review “Ethiopian cultural food”

There are no reviews yet.

Cart

Your Cart is Empty

Back To Shop