- ሰነፍ ቆሎ የሚቆላው ገብስ ስንዴ ቆሎ በጣም የማይቆላ በጥሬነት በቆሎነት መኻከል ያለ ቆሎ።ሰነፍ ቆሎ ገብስን የሚመስል ተቆልቶ ሲበሉት ለጥርስ የሚገራ።ዳቦ ቆሎ የስንዴው ሊጥ እንደ ዳቦ ሊጥ ኹኖ ተለውሶ በትንሽ በትንሽ እየ ተቈነጠረ ተድበልብሎ የሚቆላ።
- Wheat roasted barley roasted with corn that is not very corny. When a lazy corn is roasted like barley, it is eaten with a tooth. The wheat dough is roasted, and the dough of wheat is changed like bread, and roasted with little bits
There are no reviews yet.