ፊደል፤ ፈደለ፤ ጻፈ ከሚለው የግእዝ ቃል የተገኘ ሲሆን፤ ትርጉሙም የጽሕፈት ሁሉ መጀመሪያ፤ ምልክት፤ የመጽሐፍ ሁሉ መነሻ ማለት ነው፡፡ፊደል ማለት መጽሔተ አእምሮ ማለት ነው፡፡ ምክንያቱም ያለ ፊደል ማንበብም መጻፍም አይቻልምና የአእምሮ መገመቻ፤ የምሥጢር መመልከቻ ማለት ነው፡፡
Alphabet is derived from the Ethiopian word for writing; meaning the beginning of all writing; the beginning of all the text; the beginning of all books; the alphabet means the brains of a magazine; because it cannot be read or written without a letter; it means a secret view.
There are no reviews yet.