Artist:yarde
በኢትዮጵያዊያን ሥነ-ጥበብ ድርጊት እና ውጤትን የያዘ ጥበብ ሲል ይገልፀዋል፤ ሥዕልን። በሰዓሊነት ሙያ ውስጥ ሸራ፣ ብሩሽ፣ ወረቀት እና ሌሎች መሳሪያዎች ሊያስፈልጉ ይችላሉ ዕንቁ የጥበብ ሰዎች የተሰሩ በፈለጉት መጠን በሸራ ላይ በቀለም የተዋቡ ስዕሎች ታሪክ አዘል የሆኑ፣ ለአይን እጅግ ማራኪ እና ውብ የሆኑ በቤት ውስጥ በመኝታ ግድግዳ መሰቀል የሚችሉ ከ90cm ጀምረው በፈለጉት መጠን
He describes it as an act of Ethiopian art and an art with results: painting. In the artistic profession, canvases, brush, paper, and other tools may be needed, starting with 90cm, when the pearls of wisdom are made with as much colorful paintings as they like, the most attractive to the eye, and the most beautiful ones in the home
There are no reviews yet.