real estate
ሲ.ኤም.ሲ ሚካኤል ጀርባ በ 135,265ካሬ.ሜትር ላይ ውብ የመኖሪያ መንደር በመገንባት ላይ እንገኛለን!!!
የቤቶቹ አይነት
3ት አይነት አፓርትመንት
★ Mixed use apartment
★ Residential apartment
★ Duplex or G+1 or villa apartment
1 mixed used apartment ማለት ከግራውንድ እስከ 3ተኛ ፎቅ የገበያ ማእከል ሲሆን ከ4ተኛ እስከ 15ተኛ መኖርያ ቤት ነው::
2 Residential apartment ማለት ከ1ኛ እስከ 15ተኛ ፎቅ መኖርያ ቤት ሲሆን ግራውንዱ ክፍት ነው ለፓርኪንግ
3 Duplex or G+1 or villa
apartment
ማለት ኢውሮፒያን ስታንዳርድ እየተገነባ ያለ.ከ1ኛ እስከ 16ተኛ ፎቅ መኖርያ ቤት ሲሆን (1ኛ ፎቅና 2ተኛ ፎቅ ለአንድ አባወራ ነው የሚሸጠው )ግራውንዱ ክፍት ነው ለፓርኪንግ
✅ በአዲስ አበባ እጅግ ግዙፍ የገበያ ሞል በ 30,000ካሬ ሜትር ላይ በመገንባት ላይ ያለው ይህም ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚዉሉ ሱቆችን የያዘ ነው!!!
✅ ከ 6,500 ካሬ ሜትር በላይ ውብ መናፈሻ ያለው!!!
✅ ልጆችዎ የሚማሩበት ኬጂ!!!
✅ ለያንዳንዱ ቤት ከበቂ በላይ የሆነ የመኪና ማቆሚያ ፓርኪንግ እንግዶችዎ ከአራት በላይ የሚሆን መኪና
ይዘው ቢመጡ ፓርኪንግዎ ከበቂ በላይ ነው ::
✅ የቤቶቹ ስፋት
107m2
115m2
127m2
138m2
145m2
ሁሉም ባለ 3 መኝታ ክፍል እና ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል አላቸው
150m2
161 m2 ባለ 4 መኝታ ክፍል እና ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል አላቸው
145m2 duplex apartment ይባላል:: ባለ 3 መኝታ ክፍል እና ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል አለው::
✅ ዋጋ
በሙሉ ግንባታ በካሬ 1206usd
በከፊል ግንባታ በካሬ 1026usd
✅ የአከፋፈል ሁኔታ
❖ በ 7 ዙር ከፍለው የሚጨርሱት 100% ማለትም ያለ ዱቤ
1ኛ ኮንትራት ሲፈረም……….15%
2ተኛ…………………………20%
3ተኛ………………………….20%
4ተኛ………………………….20%
5ተኛ………………………….15%
6ተኛ………………………….7%
7ተኛ………………………….3%
❖ በ 7 ዙር 60% በ 2 አመት ከ 6ወር ከፍለው የሚጨርሱት እና ዱቤ 40% ከ 20-30 አመት ቀስ ብለው የሚከፍሉት,ሲያሻዎ አከራይተው
ቢያሻዎ እየኖሩበት የሚከፍሉት
1ኛ ኮንትራት ሲፈረም……….15%
2ተኛ…………………………20%
3ተኛ………………………….8%
4ተኛ………………………….7%
5ተኛ………………………….5%
6ተኛ………………………….2%
7ተኛ………………………….3%
40% ከ10-30 አመት የብድር አገልግሎት እንሰጣለን አመታዊ ወለድ 9.5% ይህም ከባንክ ባነሰ,ለብድሩ ምንም ነገር አያሲዙም::
✅ ከቅድመ ክፍያው አስበልጦ ለሚከፍል ገዥ የሚሰጥ ቅናሽ
100% ለሚከፍል 20% ቅናሽ
90% ለሚከፍል 18% ቅናሽ
75% ለሚከፍል 15% ቅናሽ
55% ለሚከፍል 11% ቅናሽ
35% ለሚከፍል 7% ቅናሽ
ቅናሽ አዘጋጅተን ስንጠብቃችሁ በታላቅ ደስታ ነው::
ለበለጠ መረጃ በስልክ መስመራችን 09 44 36 97 53 ወይም 09 76 00 69 40
Ethioamazon@gmail.com ሀሳቦትን ያስቀምጡልን
For more information, please call us directly to 09 44 36 97 53 or 09 76 00 69 40
or email us @ ethioamazon@gmail.com.
If you would like to order more products from our page, please send us your request on the link below.
https://ethio-amazon.com/elementor-7320/
Please, let Us Have your Thoughts
Br1,000.00 Br1,030.00
There are no reviews yet.