-50%

Real State


$1.00 $2.00

  • ETB: Br124.20
  • UGX: UGX3,683.70

Compare

-የማስታወቂያ  የተደረገበት ዋጋ፣በ ካሬ ከ80 ሺ ብር ጀምሮ !!!!!

 

-ለመኖሪያ ምቹ በሆነው ገርጂ መብራት ኃይል አካባቢ የሚገኝ

 

-ከእግዚአብሔር አብ-መብራት ኃይል እና ከ ጃክሮስ-መብራት ኃይል መንገድ የሚዋሰን

 

-ገርአይ ሪል እስቴት

 

– ቅድመ ክፍያ 20%

 

-2B+G+20፣ዙርያውን በመጋቢ መንገድ የተከበበ ህንጻ

 

-በቪላ ቤቶች ተከቦ እንደ ተራራ ደሴት ለብቻው ከነግርማ ሞገሱ የተሰቀለ በመሆኑ ከተማዋን ያካለለ ሰፊ እይታ ያለው!!!

 

-እንኳን ለእርሶ ለእንግዳዎም የሚተርፍ ከክፍያ ነጻ ባለ4 ወለል የመኪና ማቆሚያ  ያለው።

 

– ከአካባቢው የአፓርታማ መሸጫ ዋጋ ላይ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ 15% ቅናሽ የተደረገለት

 

-በወለል አራት ቤቶች ብቻ

 

-ሁሉም ቤቶች በቂ የጸሀይ ብርሀን እንዲያገኙ ሆነው ኮርነር ላይ የተቀመጡ

 

-በከፊል እና ሙሉ ግንባታ

 

– እጅግ ዘመናዊ ሊፍት ያለው

 

-አውቶማቲክ ጀነሬተር ያለው

 

-ጋርቤጅ ሹት ያለው

 

-የከርሰምድር ውሀ እና ታንከር ያለው

 

– የመጨረሻው ወለል ላይ ውብና ነፋሻማ ቴራስ (ሰገነት) ያለው

 

– በ36 ወራት ዘና ብለው የሚከፍሉት አመቺ አከፋፈል ያለው

 

-የመኖሪያ ቤቶቹ አይነት ባለ 3 መኝታ

ለበለጠ መረጃ በስልክ መስመራችን 09 44 36 97 53 ወይም 09 76 00 69 40

Ethioamazon@gmail.com ሀሳቦትን ያስቀምጡልን

For more information, please call us directly to 09 44 36 97 53 or 09 76 00 69 40

or email us @ ethioamazon@gmail.com.

 

Product Code: N/A Category:

Based on 0 reviews

0.0 overall
0
0
0
0
0

Be the first to review “Real State”

There are no reviews yet.

Cart

Your Cart is Empty

Back To Shop