-11%
,

ሕማማት


ሕማማት አንድ ጊዜ አንብበው ሚያስቀምጡት አይደለም ፤ ሕማማት ህይወት ነው፡፡ ሕይወት እለት እለት ሚኖር እንጂ አንዴ ተከናውኖ ሚቆም ነገር አይደለም፡፡ ለዚህ ደሞ መጽሐፉም አጋዥ ነው፡፡ በስድስት ምዕራፍና ሃምሳ ስድስት ንዑስ ርእሶች የተዘጋጀው መጽሐፍ ደስ ያለንን ምዕራፍ ወይም ንዑስ ርእስ ገልጠን ብናነብ እራሱን ችሎ የሚቆም እና የራሱ መለእክት ያለው ስብከት ሲሆን ከቀደሙት ምዕራፎች ጋር አናበን ስንመለከተው ደሞ ክስብከት ወደ ትምህርትነት የሚያድግ ኃይል ያለው መጽሐፍ ነው፡፡

Passion is not something you read once and keep; Passion is life. Life is lived day by day, not a once-in-a-lifetime thing. The book is also helpful for this. The book is prepared in six chapters and fifty-six sub-topics. If we read the chapters or sub-topics that we like, it is a sermon that stands on its own and has its own message.

 

ለበለጠ  መረጃበስልክመስመራችን  09 44 36 97 53 ወይም  09 76 00 69 40

Ethioamazon@gmail.com ሀሳቦትንያስቀምጡልን

For more information, please call us directly to 09: 44 36 97 53 or 09 76 00 69 40

or email us @ ethioamazon@gmail.com. 

If you would like to order more products from our page, please send us your request on the link below.

https://ethio-amazon.com/elementor-7320/

Please, let Us Have your Thoughts

$7.16 $8.05

Compare

ይዘት ፡ ሀይማኖታዊ መፅሐፍ 

Religious Book

  • የገጽ ብዛት 528፣ የተጻፈበት ዘመን ዐቢይ ጾም 2010
  • የምዕራፍ ብዛት 6፣ የንኡሳን ክፍሎች ብዛት 56
  • ከሐሙስ ማታ እስከ ዓርብ 10 ሰዓት የጌታችንን የ ! ሰዓታት ነገረ-ሕማማት፣
  • The number of pages is 528, the date of writing is Abi Soom 2010
  • Number of chapters 6, number of sub-chapters 56
  • From Thursday night to Friday 10 o’clock, our Lord’s! hours of theology,

 

Product Code: 321 SKU: 321 Categories: ,

Based on 0 reviews

0.0 overall
0
0
0
0
0

Be the first to review “ሕማማት”

There are no reviews yet.

Cart

Your Cart is Empty

Back To Shop

የሚፈልጉትን ይዘዙን

Order what you want