ይዘት ፡ ልብ ወለድ
Content : Friction
ሚሲዝ ሔንሪ ውድ
ኤለን ፕራይስ፣ እንደ አውሮጳውያን አቁጣጠር ጥር 17 ቀን 1814 ኢንግላንድ ውስጥ ውስተር ከተባለ ቦታ ተወለደች።
አባቷ ቶማስ ፕራይስ በዚሁ ቦታ ከአባቱ የወረሰው አንድ ከፍተኛ የእጅ ጓንት ፋብሪካ ነበረው።ኤለን ፕራይስ ግን ባብዛኛው
የልጅነት ዘመኗ የናቷ የሚስዝ ኤልሳቤጥ ፕራይስ እናት ከሆነችው ሚስዝ ኤቫንስ ከተባለች አያቷ ጋር ትኖር ነበር…………..
– ትርጉም ልበ-ወለድ መጽሃፍ
– አራተኛው እትም 2012 ዓ.ም
– ለ5ኛ ጊዜ የታተመ
– ትርጉም ኃይለ ሥላሴ መሐሪ
ዋና አከፋፋይ ሀሁ የመጽሀፍት መደብር
Ellen Price, according to Europeans, was born on January 17, 1814 in Worcester, England.
Her father, Thomas Price, owned a large glove factory in the same area, which he inherited from his father.
During her childhood, she lived with her grandmother, Mrs. Evans, who was the mother of Miss Elizabeth Price.
- Translation of fiction book
- It has 448 pages
- Published for the 5th time
There are no reviews yet.