ጸሓፊው ኀይለ ኢየሱስ መንግሥት ሲኾኑ፣ መጽሐፉ በዐሥራ ኹለት ምዕራፎች የተካፈለ፣ 244 ገጾች ያሉት ነው፤ ነገር ግን ይህ መጽሐፍ ለጀማሪ የሚኾን አይደለም ምክንያቱ ደግሞ መጽሐፉ ግእዝን በግእዝ ስለኾነ፣ ይህንን መጽሐፍ ለማጥናት ቢያንስ መሠረታዊ የግእዝ ዕውቀት ያስፈልጋል። መልካም ንባብ ይኹንላችኹ!
The author is the Kingdom of Jesus, and the book is divided into twelve chapters, 244 pages; But this book is not for beginners because the book is Geez in Geez, at least basic Geez knowledge is required to study this book. Have a nice read!
There are no reviews yet.